173967 criminal law-criminal procedure-summon by newspaper-trial in absentia

አንድ ተከሳሽ በጋዜጣ ጥሪ ተደርጎለት ክስ የቀረበበት ስለመሆኑ አውቋል የሚል ግምት ሊወሰድ የሚገባው ሐገር አቀፍ ስርጭት ባለው ጋዜጣ ጥሪ የተደረገለት መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ እንጂ በአንድ ክልል ብቻ ተደራሽ በሆነ ጋዜጣ ብቻ ጥሪ መደረጉን መጥሪያ እንደደረሰው ማረጋገጫ አድርጎ በመውሰድ እና መጥሪያ ደርሶታል የሚል ግምት በመውሰድ ጉዳዩን ተከሳሹ በሌለበት አይቶ ውሳኔ መስጠት በሕገ-መንግስቱ ለተከሰሱ ሰዎች የተጠበቁላቸውን መሠረታዊ መብት የሚነካ ስለመሆኑ
የወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 161፣199(ሀ)

Download