169729 tax law-custom law-contraband-whistleblower

በጉምሩክ አዋጅ እና መመሪያ መሰረት በመጋዘን ገብተው ሊወጡ ያሉ ዕቃዎች ዉስጥ የኮንትሮባንድ ዕቃ መኖሩን ጠቁሞ በማስያዝ ምክንያት ለጠቋሚ ስለሚከፈለው የወሮታ ክፍያ አግባብነት
የጉሙሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 56 እና 132 ፤የህገ ወጥ ዕቃዎች መረጃ አሰጣጥ፣ አያያዝ እና ወሮታ ክፍያን ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣውን መመሪያ ቁጥር 78/2004 አንቀጽ 2(7)፣19(ለ) 

Download