167560 capacity-judicial interdiction-civil procedure-accelerated procedure

በፍርድ ክልከላ የተደረገበት ሰው ክልከላው እንዲወሰን ያደረጉት ምክንያቶች በቀሩ ጊዜና የተከለከለው ሰው ንብረቱን ለመምራትና ለማስተዳደር የሚችል የሆነ እንደሆነ በተደረገው ክልከላ ምክንያት ሌላ አዲስ ክስ ማቅረብ የማይችል ቢሆንም የተደረገው ክልከላ እንዲነሳለት አቤቱታ ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ
በፍ/ህግ ቁጥር 351(1) ፣377፣378

Download