About Ethiopian Legal Archive Library
← Back to Law Ethiopia Search

የጣልቃ ገብነትን አቤቱታ ለመቀበል በቀደመው በሁለት ተከራካሪ ወገኖች መካከል በተጀመረው ሙግትና በኋላም በሚሰጠው ውሳኔ አፈፃፀም ጣልቃ ገብ ሆኖ መከራከር የሚፈልግ ሰው ጥቅሙ ይነካል ወይስ አይነካም የሚለው መሰረታዊ መስፈርት በመሆኑ አቤቱታው ተቀባይነት ሊያገኝ የሚችለው መብት የሚነካ መሆኑ ሲረጋገጥ፤ ፍፁም የተለየና ቀደም ሲል ከተጀመረው ክርክር የማይጣጣም አዲስ ጭብጥና የግል የዳኝነት ጥያቄ ይዞ ያልቀረበ ሲሆን ብቻ ስለመሆኑ 
የፍትሀ ብሄር ስነ ስርአት ህግ ቁጥር 41 

Download