56934 administrative law/ right to hearing/ health professionals/

በጤና ጥበቃ ሙያ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ከጤና ሥነ ምግባር ጉድለት ጋር በተያያዘ በጤና ባለሙያዎች መማክርት ጉባኤ ክስ በቀረበባቸው ጊዜ በተገቢው መንገድ መልስ የመስጠትና የመሰማት መብታቸው ሊጠበቅ የሚገባ ስለመሆኑ የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎችን መማክር ጉባኤ ማቋቋሚያ የሚንስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 76/94 አንቀጽ 16/1/ /2/

Download Cassation Decision