በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት የተላከ ፖስታ /ዕቃ/ በመጥፋቱ፣ መሠረቁ፣ በመበላሸቱ፣ ወዘተ ምክንያት ካሣ የሚጠየቀው መጠኑም የሚወሰነው የፖስታ አገልግሎት ሕግን ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 24/58 መሠረት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 24/58 አንቀፅ 5ዐ51 53 እና 54