25115 contract law/ suretyship/ simple guarantee

ተራ ዋስ የሆነ ሰው ከባለዕዳው ጋር ተጣምሮ ክስ በቀረበበት ጊዜ ከገባው የዋስትና ግዴታ ሙሉ በሙሉ ከኃላፊነት ነፃ ሊደረግ የሚችለው ዋናው ባለዕዳ ግዴታውን ለባለገንዘቡ ከመወጣቱ ጋር በተያያዘ ስለመሆኑ

Cassation Decision no. 25115