31490 civil procedure/ preliminary objection/ appeal

ተከሳሽ የሆነ ወገን ካቀረባቸው የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች መካከል ፍ/ቤቱ አንዱን ብቻ መሠረት በማድረግና ሌሎቹ ላይ ብይን ሣይሰጥ ክሱን ውድቅ ያደረገው እንደሆነ ብይን ባልተሰጠባቸው መቃወሚያዎች ላይ ይግባኝ ማቅረብ የማይጠበቅበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 244 341

Cassation Decision no. 31490