23692 civil procedure/ third party intervention Civil procedure code civil procedure Third party intervention Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions volume 6 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 43 ሊተረጐም የሚችልበት አግባብና አፈፃፀሙ በሦስተኛ ወገን ተከሳሽነት በክርክር ውስጥ እንዲገባ የተደረገ ወገን ከተከሳሽ ጋር ከመሟገት በቀር ተከሳሹን ተክቶ ከሣሽን መከራከር አይችልም ሊባል የማይቻል ስለመሆኑ Cassation Decision no. 23692