23692 civil procedure/ third party intervention

የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 43 ሊተረጐም የሚችልበት አግባብና አፈፃፀሙ በሦስተኛ ወገን ተከሳሽነት በክርክር ውስጥ እንዲገባ የተደረገ ወገን ከተከሳሽ ጋር ከመሟገት በቀር ተከሳሹን ተክቶ ከሣሽን መከራከር አይችልም ሊባል የማይቻል ስለመሆኑ

Cassation Decision no. 23692