24627 civil procedure/ jurisdiction/ expropriation

ከቤት ባለቤትነት ክርክር ጋር በተያያዘ ለክርክር ምክንያት የሆነው ቤት በመመሪያ፣ በቀላጤ ወይም በቃል ትዕዛዝ ከግለሰቦች የተወሰደና በመንግስት ቁጥጥር ሥር ያለ መሆኑ ካልተገለፀ በስተቀር ጉዳዩን ለማስተናገድ ፍ/ቤቶች ስልጣን የሚኖራቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.11ዐ/ 87 አንቀፅ 3(1)

Cassation Decision no. 24627

 
 
 

Google Adsense