22719 property law/ immovable property/ ownership/ title deed/

የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነትን አስመልክቶ በሚመለከተው አካል የሚሰጠው የባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከተሰረዘ በኋላ በቤቱ ላይ መብት ወይም ጥቅም አለኝ በሚል የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት የማይኖረው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1195

Cassation Decision no. 22719