29005 property law/ land law/ legal personality/ Addis Ababa city

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙና በየክፍለ ከተማው የተደራጁ የመሬት አስተዳደር ጽ/ቤቶች ራሳቸውን የቻሉ ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ስለመሆኑና በስልጣን ክልላቸው ሥር በሚነሱ ክርክሮች ተካፋይ የመሆን መብት ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 36/95 አንቀፅ 1ዐ(2) አዋጅ ቁ. 1/95 /አዋጅ ቁ. 18/97

Cassation Decision no. 29005