አሰሪ የሥራ ውሉ ዘመን ከማለቁ በፊትም ቢሆን በቂና ህጋዊ ምክንያት ካለው የሠራተኛን የሥራ ውል ሊያቋርጥ ስለመቻሉ በበቂ ምክንያት የተደረገ የሥራ ውል ማቋረጥ ማስጠንቀቂያ አልተሰጠም በሚል ህገ-ወጥ ስንብት ነው ሊባል የማይችል ስለመሆኑ በአንድ ድርጅት ውስጥ ያለን የስራ መደብ በሌላ ሦስተኛ ወገን እንዲከናወን አስተላልፎ መስጠት (out sourcing) የሥር ውል ለማቋረጥ ሕጋዊ ምክንያት ስለመሆኑ