29344 civil procedure/ execution of judgment/ decree Civil procedure code civil procedure Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions execution of judgment volume 7 ውሣኔን የሚያስፈጽም ፍ/ቤት በውሣኔው መሰረት ከማስፈፀም ወጪ በአፈፃፀም ጊዜ ዋናውን ፍርድ ሊለውጥ የሚችልበት የህግ መሰረት የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358, 418 Cassation Decision no. 29344