ፍርድ ቤቶች ተከሳሽ ሳይቀርብ ቀርቶ ጉዳዩ በሌለበት የሚታይ ወይም ተከሳሹ ቀርቦ መቃወሚያውን ያላነሳው ቢሆንም ከሳሽ ያቀረበው ክስ አስቀድሞ ፍርድ ባገኘ ጉዳይ ላይ የቀረበ መሆኑን በክርክሩ ሒደት ባረጋገጡ ጊዜ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 5 ድንጋጌ የተመለከቱት መስፈርቶች መሟላታቸው እስከተረጋገጠ ጊዜ ድረስ አዲስ የቀረበውን ክስ አስቀድሞ በፍርድ ባለቀ ጉዳይ ላይ የቀረበ ነው በማለት ውድቅ የማድረግ ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ (የፌ/ፍ/ቤቶችን አዋጅ እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሰረት በፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቀደም ሲል በሰ/መ/ቁ 36780 እና 124660 መዝገቦች ላይ ተሰጥቶ የነበረው የህግ ትርጉም ተለውጧል፡፡) 

Download