የመያዣ ውል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ተደርጐ ለማስረጃነት ዋናውን ሰነድ ማቅረብ ባልተቻለ ጊዜ የዋናው ሰነድ ግልባጭ ስለመሆኑ ሥልጣን በተሰጠው አካል ተረጋግጦ የቀረበ የዋናው ሰነድ ኮፒ እንደ በቂ ማስረጃ ሊወሰድ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2011, 2008, 2009
Download Cassation Decision