- Hits: 2384
135254 civil procedure/ intervention/ opposition
በ አንድ ክርክር ከሳሽ የሆነው ወገን ጣልቃ በገባ ተከራካሪ ወገን ላይ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ክርክር ከማንሳት የሚከለከልበት የሕግ መሰረት የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብሥ/ሥ/ሕ/ቁ.39፤40፤በ አንድ ክርክር ከሳሽ የሆነው ወገን ጣልቃ በገባ ተከራካሪ ወገን ላይ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ክርክር ከማንሳት የሚከለከልበት የሕግ መሰረት የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብሥ/ሥ/ሕ/ቁ.39፤40፤41