59356 criminal law/ sentencing/ extenuating circumstances/

በህጉ በጠቅላላ የቅጣት ማቅለያነት የተመለከተን ምክንያት ወንጀሉን ለማቋቋም የቀረበ በሆነ ጊዜ ፍ/ቤቶች ይህንን ምክንያት እንደ አንድ የቅጣት ማቅለያነት ሊጠቀሙበት የማይችሉ ስለመሆኑ ፍርድ ቤቶች በህጉ ለዳኞች የሚሰጠውን አመዛዝኖ ቅጣትን የመወሰን ስልጣን ሲጠቀሙ በቅጣት አወሳሰን ረገድ ህጉ ያስቀመጣቸውን መሰረታዊ መርሆዎች ሊጥሱ የማይገባ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 82/2/, 189,86, 180, 179, 182, 184, 82/1/, 88/2/

Download Cassation Decision