federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
ጥብቅና ፈቃድ ከተሰረዘ በኋላ የጥብቅና ስራ እሰራለሁ ብሎ ገንዘብ መቀበል የማታለል ወንጀል ስለመሆኑ የ1949 ወንጀለኛ መቅጫ ህግ ቁ.656(ሀ) እና (ለ)
Cassation 12025
Criminal procedure
constitution
Trying accused person in his absence
የህግ ሰውነት ያለው የንግድ ድርጅት በህግ በግልፅ በተደነገገ ጊዜ በዋና ወንጀል አድራጊነት ፣በአነሳሽነት ወይም በአባሪነት ወንጀል ሊቀጣ የሚችል መሆኑ ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ድርጅቶች ህጉ በወንጀል የሚጠየቁ እንደሆነ በልዩ ሁኔታና በግልፅ ባልደነገገባቸው ወንጀሎች የወንጀል ተጠያቂነት እንደማይኖርባቸው በወንጀል ህጉ የተደነገገ ስለመሆኑ፡-
100860 Criminal procedure Constitution Human right Right of persons accused Criminal procedure Constitution Human right...
Constitution
Human right
Cassation procedure
Criminal procedure code art. 196(1)
Criminal law
Sentencing
Sentencing guideline
Human rights
Fraudulent misrepresentation
Criminal conspiracy
Aggravating circumstances
Concurrent (successive) crime
Period of limitation
Bail
Appeal by prosecutor
Admission of guilt
Plea of guilt
Cautionary Procedure to followed by court in case of plea of
Custom Duties law
የማስረጃምዘና መሰረታዊ መርሆችን መሰረት ያላደረገ ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ስለመሆኑ
የወንጀል አድራጊው በአንድ ድርጊት ከአንድ ጊዜ በላይ አደራርቦ የህግ ድንጋጌዎችን የጣሠ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ የአካባቢ ሁኔታዎችን ሲመረምር በተለይም ወንጀለኛው አስቦና አቅዶ ህግ መጣሱን ወይም ግልጽ የሆነ መጥፎፀባይ ማሣየቱን ባመነ ጊዜ ቅጣቱን አክብዶ መወሠን ሥለመቻሉ፣
ተደራራቢ ወንጀሎች ተፈጽመው በተገኙ ጊዜ ፍርድ ቤቶች የድምር ውጤት የቅጣት አወሣሠን
የወንጀል ህጉ አንቀጽ 420 ድንጋጌ ተፈፃሚነት የሚኖረው የመወሰን ስልጣን በሌላቸው እና የሙያ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት ያለባቸው በመንግስት ስራ ተመድበው ባሉበት ሁኔታ በመንግስት ንብረት ላይ የሥራ ኃላፊነት ወይም ግዴታቸውን ባልተወጡት ላይ ስለመሆኑ፣
የወ/ህ/አንቀጽ 420/1/
በወንጀል ክስ ክርክር የክስ ይሻሻል ጥያቄ ቀርቦ ጥያቄው ውድቅ ከተደረገ ጥያቄው ውድቅ የተደረገበት ትእዛዝ በድጋሚ ለክርክር ሊቀርብ የሚችልበት ዕድል የሌለ በመሆኑና ትእዛዙ የመጨረሻ እንጂ ጊዜያዊ አገልግሎት እንዳለው ተቆጥሮ በስረ ነገሩ ከሚሰጠው ፍርድ ጋር ተጠቃሎ ይግባኝ የሚባልበት ነው ሊባል የሚችል ስላለመሆኑና በተሠጠው ትእዛዝ ላይ በስረ ነገሩ ከሚሰጠው ፍርድ በፊት ይግባኝ ሊቀርብበት የሚችል ስለመሆኑ፡-
95440 criminal law/ retroactive law/ sentencing guideline አንድ በወንጀል የተከሰሰ ሰው ወንጀል የሰራው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ከመውጣቱ በፊት ሲሆንና ቅጣቱ በሚወሰንበት ጊዜ ወንጀሉን በፈፀመበት ጊዜ ከነበረው የቅጣት አወሳሰን ማንዋል ይልቅ አዲሱ የቅጣት አወሳሰን ማንዋል(መመሪያ) ቅጣቱን የሚያቀልለት ሲሆን ተፈፃሚ መደረግ የሚገባው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ስለመሆኑ፡- የወ/ሕ/ቁ. አንቀፅ 88(4)፣6 ... Page 1 of 12 StartPrev12345678910NextEnd
አንድ በወንጀል የተከሰሰ ሰው ወንጀል የሰራው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ከመውጣቱ በፊት ሲሆንና ቅጣቱ በሚወሰንበት ጊዜ ወንጀሉን በፈፀመበት ጊዜ ከነበረው የቅጣት አወሳሰን ማንዋል ይልቅ አዲሱ የቅጣት አወሳሰን ማንዋል(መመሪያ) ቅጣቱን የሚያቀልለት ሲሆን ተፈፃሚ መደረግ የሚገባው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ስለመሆኑ፡-
የወ/ሕ/ቁ. አንቀፅ 88(4)፣6
...
Page 1 of 12