111006 Criminal law Sentencing guideline Admission of guilt Extenuating circumstance

Criminal law

Sentencing guideline

Admission of guilt

Extenuating circumstance

New criminal code art. 106(1) and 109(1)

ደረጃ እና እርከን ላልወጣላቸው ወንጀሎች ቅጣት ስሌት ሲሠራ በወንጀል ህጉ ጠቅላላ ክፍል ስር ያሉት አንቀጽ 106/1/ እና 109/1/ ድንጋጌዎች ከግንዛቤ ውስጥ መግባት ያለባቸው ስለመሆኑ፣

አንድ በወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ የተባለ ሰው ወንጀሉን ስለመፈጸሙ ሙሉ በሙሉ ባላመነበት ሁኔታ በከፊል ማመኑ ብቻ ራሱን ችሎ እንደ አንድ የቅጣት ማቅለያ ሊወሰድለት የማይችል ስለመሆኑ፣

የወ/ህ/ቁ 82/ ሠ

 

111006