Volume 24
-
103472 company law-share company-registration of shares
የአክሲዮን መተላለፍ ገዥና ሻጭን ለማስገደድ በጽሁፍ መደረግ ያለበት ሲሆን ማህበሩን ለማስገደድና የተላለፈለት ሰዉ በባለአክሲዮንነት ሙሉ መብት ለመጠቀም ስለአክሲዮን መተላለፉ ማህበርተኞች የተስማሙበት ዉሳኔ በአክሲዮኖች መዝገብ ሊመዘገብ የሚገባው ስለመሆኑ የአክሲዮኖች መተላለፍ በ3ኛ ወገን ላይ መቃወሚያ ሊሆን...
-
137302 constitution-court jurisdiction-arbitration
አንድ የግልግል ጉባኤ ከቤቶች የባለሀብትነት መብት ጋር የተያያዘ የመፋለም ክርክርን ተቀብሎ ዉሳኔ ለመስጠት የዳኝነት ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ.ሕገ መንግስት አንቀጽ 37 እና 78፤የፍ/ብ/ሕ/ቁ.1731 ፣3325 ፣3329 download here
-
137908 criminal law-confiscation of property
ከአንድ የወንጀል ድርጊት ጋር በተያያዘ ንብረት የሚወረሰዉ ወይም ለመንግስት ገቢ የሚደረገዉ በወንጀል ህጉ እና በወንጀል ስ/ስ/ህጉ መሠረት በቅጣት መልክ በመሆኑ ንብረቱ የሚወረስ መሆን አለመሆኑ ዉሳኔ ማግኘት ያለበት በወንጀል መዝገብ እንጂ በወንጀል መዝገብ ላይ የተሰጠን ውሳኔ ብቻ መነሻ በማድረግ በአዲስ መልክ...
-
144585 law of succession-debt of heirs
ከወራሾቹ አንዱ ለውርስ የሚከፍለው እዳ ያለበት እንደሆነ የውርስ ንብረት ክፍፍል ከመደረጉ በፊት የውርስ እዳ ሊቀነስ የሚገባ ስለመሆኑ በፍትሓብሔር ህግ ቁጥር 1014፤1090 Download
-
153016 tax law-audit-power of tax authority
የግብር አስገቢ ባለስልጣን አንድ ግብር ከፋይ ገቢውን በየጊዜው እያሳወቀ ግብሩን እየከፈለ መሆኑ ብቻ በቂ አይደለም ብሎ ካመነ በግብር ከፋዩ የቀረቡ ማንኛውንም መግለጫዎች ሰነዶች እና የሂሳብ መዝገቦች በማናቸውም ጊዜ በመመርመርና በማረጋገጥ በግብር ከፋዩ የተገኙትን የግብይት ማስታወሻዎች በባለሙያዎች በማስመርመር...
-
153405 family law-common property-condominium
የኮንደምኒየም ቤት እጣ ከጋብቻ በፊት ወጥቶ የኮንዶሚኒየም ቤቱ የሽያጭ ውል የተፈረመው ወይም የተደረገው በጋብቻ ውስጥ በሆነበት ሁኔታ ለቤቱ የተከፈለው ገንዘብ ምንጭ የሆነው ወገን የግሉ መሆኑን ካላስረዳ በስተቀር ቤቱ የአንደኛው ተጋቢ የግል ንብረት ነው ሊባል የሚችልበት ህጋዊ ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ...
-
154564 execution of judgment-company law-share company-public sale
በአንድ የአፈፃፀም መዝገብ የፍርድ ባለዕዳ የነበሩ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አክሲዮኖች በፍ/ቤት በተሰጠ ዕግድ ትዕዛዝ ለ3ኛ ወገን እንዳይተላለፉ ከመታገዳቸው በፊት አክሲዮኖቹ ለሌላ ወገን በሽያጭ ስለመተላለፋቸዉ ፤በንግድ ሚኒስቴር የአክሲዮን መዝገብ ላይ ስለመመዝገባቸው ካልተረጋገጠ አክሲዮኖች በሀራጅ ተሸጠዉ ለፍርድ ባለመብት...
-
155880 civil procedure-international arbitration-cassation-jurisdiction
ግራቀኝ ተከራካሪ ወገኖች በሚያደርጉት ስምምነት መሰረት አለመግባባታቸውን በኢትዮጵያ መሰረታዊ ህግ (Substantive Law) እንዲሁም በውጪ ሃገር የሥነ-ሥርዓት ህግ መሰረት በሚቋቋም የግልግል ዳኝነት አካል በውጭ ሃገር ለመቋጨት በተስማሙት መሰረት የተቋቋመው የግልግል ጉባኤ የሰጠው ውሳኔ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር...
-
158262 insurance law-insurance commission agent-payment
የመድን ድለላ አገልግሎት የኮሚሽን ክፍያ ስለሚከፈልበት አግባብ የንግድ ህግ አንቀጽ 56(1)፣ የመድን ሥራ አዋጅ ቁጥር 746/2004 አንቀጽ 2(19) Download
-
158527 property law-urban land-lease-administrative law
የሊዝ ዉል እንዲቋረጥ የተሰጠ አስተዳደራዊ ዉሳኔ ባልተሻረበት ሁኔታ በሊዝ ዉል የተያዘ መሬት ለማስለቀቅ የመሬት አስተዳደር አካል መሬቱን ለመረከብ እንዲቻለው የሚሰጠው ማስጠንቀቂያ የሁከት ተግባር ነዉ ሊባል የማይቻል ስለመሆኑ በፍ/ብ/ህግ አንቀጽ 1149/3/፤የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ አዋጅ ቁ/721/04...
-
159062 land law-agricultural land lease-investment-Tigray
የእርሻ የኢንቨስትመንት መሬት በሚመለከተው አካል እውቅና በሕግ አግባብ መብት ከሚተላለፍበት ስርአት ውጭ በኪራይ ለኢንቨስትመንት ሥራ የተገኘ መሬት በሽያጭ ለ3ኛ ወገን ማስተላለፍ የማይቻል ስለመሆኑ የተሻሻለው ትግራይ ክልል የኢንቨስትመንት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 239/2ዐዐ6 አንቀጽ...
-
160314 constitution-civil procedure-right to petition
ከሳሽ ወገን ክስ በሚሰማበት ወቅት ያላቀረበው ማስረጃ መኖሩን በበቂ ምክንያት በማስደገፍ ያቀረበው አቤቱታ ተቀባይነት ባገኘበት ሁኔታ ተከሳሽ የመከላከያ መልሱን እንዲያሻሽል የሚያቀርበውን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ በተሟላ መልስ ባልተከራከረበት ሁኔታ ተከሳሽ ከሳሽ ባቀረበው ሰነድ ላይ አስተያየቱን በጽሁፍ ብቻ ያቅርብ...
-
160602 insurance law-insurance policy
የኢንሹራንስ ፖለሲ የኢንሹራንስ ዉል አካል በመሆኑ በኢንሹራንስ ፖሊሲዉ ላይ የተመለከተዉ ቃል የኢንሹራንስ ዉል ቃል ተደርጎ ሊወሰድ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 1733፣የንግድ ሕግ ቁጥር 657(1 እና 2) Download
-
160916 constitution/ right of accused/ translation/ public defender
ፍ/ቤቶች የፍ/ቤቱን የስራ ቋንቋ የማይችሉ ተከሳሾች በቀረቡላቸው ጊዜ አስተርጓሚ በመመደብ ክሱ በሚገባቸው ቋንቋ በዝርዝር የመንገር እና በጠበቃ ታግዘው የመከራከር መብት እንዳላቸው፤ ጠበቃ ለማቆም የሚያስችል ዓቅም ከሌላቸው በመንግሥት ወጪ ጠበቃ የማግኘት መብት እንዳላቸው የመንገር ሀላፊነት ያለባቸው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገመንግሥት...
-
161062-civil procedure-arbitration-jurisdiction of court
ተከራካሪ ወገኖች ጉዳያቸው በሽማግሌዎች እንዲታይ ወደውና ፈቅደው ከተስማሙ በኋላ ሽማግሌዎች የሰጡት ውሳኔ ባለበት ሁኔታ በሕጉ በተዘረጋው ሥርዓት ይግባኝ በመጠየቅ እንዲታረም ከማድረግ በስተቀር አዲስ ክስ ማቅረብ ተገቢ ስላለመሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 3325፣የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ 244/2/ረ/ Download here
-
161153 contract law-non performance-cancellation-reinstatement-damage
አንድ ውል ለተፈለገው ዓላማ ሳይውል ከቀረ ለውል መሠረዝ ምክንያት የሚሆን ሲሆን ውሉ ከተሰረዘ በኋላ ተዋዋይ ወገኖች ከውል በፊት ወደ ነበሩበት ሁኔታ እንዲመለሱ የማድረግ ውጤት የሚያስከትልና ውሉ በመሠረዙ ምክንያት የደረሰ ጉዳት ካለ ለደረሰ ጉዳት በካሣ መልክ አንዱ ለሌላው የመክፈል ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ...
-
161301-civil procedure-withdrawal of suit-new suit
አንድ ተከራካሪ ወገን በፍ/ቤት ፈቃድ ክሱን የተወ እና አዲስ ክስ ባቀረበ ጊዜ በቀረበው አዲስ ክስ ላይ በግራቀኙ ተከራካሪ ወገኖች የቀረቡት እና በፍ/ቤቱ ትዕዛዝ መሠረት የቀረቡ ማስረጃዎች ተመርምረው እና ተመዝነው ውሳኔ የሚሰጥበት እንጂ አስቀድሞ በፍ/ቤት ፈቃድ በተዘጋው መዝገብ ላይ ቀርበው በነበሩ ማስረጃዎች...
-
161417 extracontractual liability-strict liability-building-insurance law-indemnity
የአንድ ሕንጻ ባለሀብት ወይም ባለይዞታ ሕንጻው ሊያደርስ ይችላል ተብሎ ያልታሰበ ድንገተኛ ነገር ቢያደርስ ሕንጻው ለሚያደርሰው ጉዳት ከውል ወጪ ኃላፊነት ያለበት ሲሆን ጉዳት የደረሰበት ባለንብረትም የኢንሹራንስ ውል ያለው ከሆነ ኢንሹራንስ ድርጅቱ ለደረሰው ጉዳት ተገቢውን ከፍያ ከከፈለ በኋላ ጉዳት በደረሰበት ሰው ተተክቶ...
-
161597 civil procedure-foreign judgment-enforcement
አንድ በዉጭ አገር የተሰጠ ፍርድ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ለማስፈጸም በኢትዮጵያ እና ፍርዱን በሰጠዉ ፍርድ ቤት አገር መካከል ይህን አስመልክቶ የተደረገ ስምምነት (bilateral agreement) ባይኖርም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 458 ስር የተመለከቱት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸዉ ከተረጋገጠ የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች...
-
161598 insurance law-vehicle insurance-duty to notify accident
አንድ የመድን ገቢ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር መድን የተገባለት ተሽከርካሪ ላይ አደጋ መድረሱን በተገባለት የመድን ዉልም ሆነ በሕግ የተመለከተዉን ለመድን ሰጭዉ አደጋን የማሳወቅ ቅድመ ሁኔታ በአግባቡ አሟልቶ እያለ መድን ሰጪው ለ3ኛ ወገን የከፈለውን ካሳ መድን ገቢው መልሶ ለመድን ሰጪው...
-
161650 succession law-certificate of inheritance-civil procedure-opposition-period of limitation
download
-
161676 property law-rural land law-transfer of use right-fraud
የገጠር መሬት ባለይዞታዎች መካከል የሚደረግ ማንኛዉም የልዉዉጥ ዉል አግባብ ባለዉ የወረዳ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ጽ/ቤት ቀርቦ በሀሰተኛ መረጃ ላይ መሰረት በማድረግ አስተዳደሩን በማሳሳት የተገኘ የይዞታ ደብተርና የተደረገው ምዝገባ ህጋዊ ዉጤት የማይኖረው እና በህግ ፊት በማይጸና ዉል የያዘ ወገን...
-
161736 civil procedure-amendment of pleading
ለአንድ ክስ መሻሻል ወይም ለክርክሩ መለወጥ ቀደም ሲል የቀረበን የክስ ምክንያት በሌላ የክስ ምክንያት በመቀየር ለመሟገት ማቅረብ ነገሩን ይበልጥ የሚያብራራ ወይም ትክክለኛ ፍትህ ለመስጠት የሚረዳ ነው በሚል ክስ እንዲሻሻል የሚፈቀድበት የህግ ምክንያት ስላለመኖሩ /በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 91/1/2/ Download
-
161791 criminal law-probation-reinstatement-criminal record-aggravation
አንድ ተከሳሽ አስቀድሞ በፈጸመዉ ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ በአመክሮ ከተፈታ አምስት ዓመት ያለፈዉ ቢሆንም ለፍ/ቤት የመሰየም ጥያቄ አቅርቦ ባልተሰየመበትና ቅጣቱም ከፍርድ መዝገብ ተሰርዞ እንዳልተሰጠ ባልተቆጠረበት ሁኔታ የጥፋተኝነቱ ሪከርዱን በቅጣት ማክበጃነት መያዝ ተገቢ ስለመሆኑ በወ/ሕ/አንቀጽ 82(1/ሀ)...
-
161867 tax law-income tax-loss transfer-audit
በንግድ የግብር ዘመን የደረሰ ኪሳራ ሊሸጋገር የሚችለው ከሚቀጥሉት ሶስት የግብረ ዘመናት ውስጥ የሚገኝ ግብር የሚከፈልበት ገቢ ላይ መጀመሪያ ያጋጠመው ኪሳራ በኋላ ካጋጠመው አስቀድሞ በማካካስ ሊሸጋገር የሚችል እና ይህም በማናቸውም ሁኔታ ከሁለት ሶስት ዓመታት ከሚቆጠሩ ስድስት ዓመታት በላይ ሊሸጋገርና ሊቀናነስ...
-
161880 labor law-civil service-suspension-payment of salary
አንድ የመንግስት ሰራተኛ በተከሰሰበት የዲሲፕሊን ጥፋት ምክንያት ከስራ እንዲሰናበት ካልተወሰነበት በስተቀር ከሥራ በታገደበት ወቅት ሳይከፈለው የቀረው ደመወዝ የሚከፈለው ስለመሆኑ በፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 አንቀጽ 72 (4) Download
-
162083 property law-land law-expropriation-eviction-Amhara
አንድ የገጠር መሬት ባለይዞታ የሆነ አርሶ አደር በሕግ አግባብ ካሳ ተከፍሎት ወይም ምትክ መሬት ተሰጥቶት እንዲለቅ ከሚደረገው በቀር በመንግስት ወይም በአስተዳደር አካላት ፍላጐት ብቻ ከመሬቱ ሊነቀል የማይችል ሲሆን መሬቱ ለሌላ አርሶ አደር ከመስጠቱ በፊት አስቀድሞ ባለይዞታ የነበረን ሰው ከመሬቱ መነቀልን...
-
162106 civil procedure-compromise-res judicata
አንድ የእርቅ ስምምነት በፍርድ ቤት ተረጋግጦ ከተመዘገበ በኋላ የእርቅ ስምምነቱ የፀደቀበት መዝገብ ባለበት ሁኔታ የእርቅ ስምምነቱን ለማሰረዝ በሌላ መዝገብ አዲስ ክስ ማቅረብ የሚቻልበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 274፣277 Download
-
162738 criminal law-corruption-intention-burden of proof
የወንጀል ሕግ አንቀጽ 23/2 ድንጋጌ እና የሙስና ወንጀሎች አዋጅ ቁጥር 881/2007 መሰረት ዓቃቤ ሕግ መደበኛውን የወንጀል ሕግ ወይም ወንጀል መፈጸሙን ለማስረዳት ልዩ መስፈርትን የማያስቀምጡ ልዩ ሕጎችን መሠረት በማድረግ ክስ ሲያቀርብ በወንጀል ሕግ አንቀጽ 23/2 መሠረት የአንድ ተከሳሽን የሀሳብ ክፍል...
-
163069 criminal law-tax law-custom duty-invoice fraud
አንድን ዕቃ ከውጪ የሚያስመጣ ሰው ለጉምሩክ ሥርዓት አፈጻጸም ሲባል ስለሚያስመጣው ዕቃ አስፈላጊ የሆኑ መግለጫዎችን በመስጠት በዲክላራሲዮን ላይ በማስመዝገብ ወደ ሐገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎች በላኪው እና በአስመጪው መካከል በሚደረግ ስምምነት ወደ ሐገር ውስጥ የሚገቡ ከመሆናቸው አኳያ ወደ ሐገር ውስጥ እንዲገባ...
-
163166 civil procedure-preliminary objection-appeal-remand
አንድን ክስ በመጀመሪያ መቃወሚያ ዉድቅ በማድረግ የተሰጠን ዉሳኔ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ከሻረው በኋላ የስር ፍርድ ቤት በፍሬ ጉዳዩ ላይ ተገቢዉን እንዲወስን መመለስ ሲገባው ያን ሳያደርግ ፍሬ ጉዳዩን በተመለከተ ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት ራሱ የሚሰጠዉ ዉሳኔ ማስረጃን መዝኖ ፍሬ ነገርን ከማረጋገጥ ጋር በተያያዘ ሊፈጠር...
-
163947 criminal procedure-evidence law-corruption-inadmissible evidence
አንድ ድርጊት ከመፈፀሙ በፊት፣ ሲፈፀም ወይም ድርጊቱ ከተፈፀመ በኃላ ዐቃቤ ህግ ስላቀረበው ክስ ማስረጃ ይሆነኛል በማለት በሕጉ አግባብ ያቀረበውን ማስረጃ በማስረጃነት ሊቀርብ የማይችልና ተቀባይነት የሌለው (Inadmissible evidence) ነው የሚል ግልፅ ክልከላ የሚያደርግ የሕግ ድንጋጌ በሌለበት የማስረጃው አስረጂነት ዋጋ ሳይታይና...
-
164030 criminal law-homicide-intention-evidence
በወንጀል ሕግ አንቀጽ 539/1/ሀ መሰረት በሰው መግደል ወንጀል በተመሰረተ ክስ ላይ የግል ተበዳይ ህይወት በጠፋበት እና ወንጀሉ የአካል ጉዳት ማድረስ ስለመሆኑ በማስረጃ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ የተከሳሾች የሀሳብ ክፍል ከባድ የአካል ጉዳት ለማድረስ ነው በሚል የክሱን የህግ ድንጋጌ ወደ አንቀጽ 556/2/ሀ ዝቅ...
-
164326 Government house-rent-law of succession
አንድ የመንግስት የንግድ ቤት ኪራይ መብት ከልጅነት ጀምሮ በአውራሼ ዘንድ አድጌያለሁ እንዲሁም የኑዛዜ ወራሽ ነኝ በማለት በዉርስ ሊተላለፍና የንግድ ቤት የኪራይ መብት ተጠቃሚ ሊያደርግ የማይችል ስለመሆኑ በአ/አ/ከ/አስ/የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመንግስት ቤቶች አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 4/2009 አንቀጽ...
-
164489 property law-usufruct-accession-compensation
በባለመሬቱ ወይም በባለይዞታዉ ፈቃድ አትክልቶችን በሌላ ሰው ይዞታ ላይ የተከለ ሰዉ ከባለይዞታው ጋር ባለው ስምምነት መሠረት የመሬቱ አላባ ተጠቃሚ እንደሆነና ከስምምነቱ ዉጪ አትክልቶቹ እንዲነሱ ሲደረግ ካሳ የሚገባው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገመንግስት አንቀጽ 40(3 እና 4)፣የፍ/ብ/ሕ/ቁ 1175፣1176 ...
-
165289-civil procedure-jurisdiction-Addis Ababa-Cooperatives
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዉስጥ የተቋቋሙ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ከሳሽ በመሆን የሚያቀርቧቸዉን ክሶች በተመለከተ የመዳኘት የሥረ ነገር ሥልጣን የከተማ አስተዳደሩ ፍርድ ቤቶች ሥልጣን ሳይሆን የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ስለመሆኑ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 11(1/ለ) እና...
-
165314 property law-expropriation-urban house expropriation
አንድ ቤት በዓዋጅ 47/67 መሰረት ከተወረሰ በኋላ የተወረሱ ቤቶችን ለመመለስ በወቅቱ ስልጣን የነበረዉ የከተማ ልማትና ቤት ሚኒስቴር ቤቱ እንዲመለስ የወሰነው ዉሳኔ መኖሩን የሚያሳይ ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ ምትክ ቤት እንዲሰጥ መወሰኑ ብቻ የተወረሰ ቤት ይመለስ ማለት ስላለመሆኑ ...
-
165440 Criminal law-criminal procedure-defective charge-amendment of charge
ዓቃቤ ሕግ የሚያቀርበው የክስ አቤቱታ በወንጀል ሥነ-ሥርዓት ሕግ መሠረት ያልቀረበ ሆኖ ሲገኝ ክሱ የቀረበለት ፍ/ቤት በራሱ አነሳሽነት ክሱ በህጉ አግባብ ተሻሽሎ እንዲቀርብ ማድረግ ያለበት ስለመሆኑ እና ዓቃቤ ሕግ ክሱን አሻሽሎ እንዲቀርብ ሳይደረግ በሕጉ አግባብ ተዘጋጅቶ ያልቀረበው ክስ የተከሳሹን የመከላከል...
-
165616 civil procedure-appeal-plurality of appellant-consolidation of suits
አንድን ክርክር በመጀመሪያ ደረጃ ሲሰማ በነበረበት ፍርድ ቤት በከሳሽነትም ሆነ ተከሳሽነት ቁጥራቸው ከአንድ በላይ የሆኑ ተከራካሪዎች በቀረቡበት መዝገብ ላይ በሚሰጥ ውሳኔ ላይ እያንዳንዱ ተከራካሪ ወገን በተናጠል ይግባኝ ያቀረበ እንደሆነ በአንድ በይግባኝም ሆነ በሰበር ችሎት በቀረበ ጉዳይ ላይ በመዝገቡ ላይ...
-
165775 civil procedure - execution - sale by public auction
የአፈፃፀም ችሎት በፍርድ ባለመብትና በፍርድ ባለዕዳ መካከል አንድን ቤት በዓይነት ለመካፈል ስምምነት እንደሌለ በማረጋገጥ በሐራጅ እንዲሸጥ ትዕዛዝ የሰጠ እና ግራቀኙም በቀረቡት ተጫራቾች ሐራጁ እንዲቀጥል በፊርማቸው አረጋግጠው ቤቱ የተሸጠ ከሆነ የሐራጁ የሽያጭ ሥርዓት ተገቢ ባልሆነ መንገድ ወይም በማጭበርበር...
-
165886 labor dispute-civil service-illegal hiring
አንድ የመንግስት መስሪያ ቤት ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ተወዳድሮ አሸናፊነቱ ተረጋግጦ ቅጥር የፈፀመ ሰራተኛ ቅጥሩ የቅጥር ስርዓት ለመግዛት የወጣው ህግን ባልተከተለ መንገድ የተፈፀመ መሆኑ ከተረጋገጠ ስህተቱ የቀጣሪው መንግስት መስሪያ ቤት ቢሆን እንኳን ቅጥሩ ፀንቶ የሚቆይበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ...
-
166205 civil procedure-Review of Judgment
በሐሰት ማስረጃ የተሰጠ ፍርድ እንዲነሳ የሚቀርብ ጥያቄ በዳግም ዳኝነት ጥያቄ ቀርቦ ከሚስተናገድ በቀር መደበኛ(አዲስ) ክስ በማቅረብ ውሳኔው እንዲሻር የሚጠየቅበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ/ 6 Download
-
166617 civil procedure-appeal-remand by appeal
አንድ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት በህግ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሥር ፍ/ቤት ውሳኔን በመሻር ጉዳዩ በድጋሚ እንዲታይ ነጥብ ለይቶ እስከመለሰ ድረስ የሥር ፍ/ቤቱ በበላይ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ወይም መመሪያ መሰረት ግራ ቀኝ ተካራካሪ ወገኖችን በማከራከር ፣ በመስማት፣ ተገቢውን ጭብጥ በመመስረት እና በማስረጃ በማጣራት ዉሳኔ...
-
167560 capacity-judicial interdiction-civil procedure-accelerated procedure
በፍርድ ክልከላ የተደረገበት ሰው ክልከላው እንዲወሰን ያደረጉት ምክንያቶች በቀሩ ጊዜና የተከለከለው ሰው ንብረቱን ለመምራትና ለማስተዳደር የሚችል የሆነ እንደሆነ በተደረገው ክልከላ ምክንያት ሌላ አዲስ ክስ ማቅረብ የማይችል ቢሆንም የተደረገው ክልከላ እንዲነሳለት አቤቱታ ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ በፍ/ህግ ቁጥር...
-
167589 civil procedure-law of succession-value of subject matter
አንድ የውርስ ንብረት ክፍፍል ጥያቄ ድርሻን መሰረት በማድረግ የቀረበ ሲሆን አመልካቹ በድርሻው ተመስርቶ ዳኝነት እስከጠየቀ ድረስ ከድርሻው ውጪ ያለውን ግምት መሰረት አድርጎ ዳኝነት እንዲከፍል የሚደረግበት የህግ አግባብ ስላለመኖሩ እና የውርስ ንብረቱ ጠቅላላ ግምት የፍርድ ቤቱን የስረ ነገር ስልጣን ለመወሰን...
-
167965 criminal law-human trafficking
አንድ ሰው ለብዝበዛ ዓላማ ሲባል በሕገ-ወጥ መንገድ ሰዎችን የማዘዋወር ወንጀል ፈፅመኻል ሊባል ስለሚችልበት አግባብ ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር 909/07 አንቀጽ 3/2/ሀ/ Download
-
168067 criminal law-trade competition-consumer protection
አንድ ተከሳሽ ማንኛውም የንግድ ዕቃን ከመደበኛው የግብይት አሰራር ውጭ በማናቸውም ማጓጓዣ ከተፈቀደ የስርጭት መስመር ውጭ ሲያጓጉዝ የተያዘ ስለመሆኑ ሳይረጋገጥበት፤ዕቃውም የተፈቀደ የስርጭት መስመር ያለው መሆን አለመሆኑና ከመስመር ውጪ ሲጓጓዝ የነበረ መሆኑ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ በወንጀል ጥፋተኛ ሊባል የማይገባው ስለመሆኑ የነጋዴዎች እና...
-
168094 civil procedure-good faith-fairness
ተከራካሪ ወገኖች የሚያቀርቡትን ክርክር በቅን ልቦና እና እውነትነት ባለው ማስረጃ የማይከራከሩ በሆነ ጊዜ ፍ/ቤቶች የቀረበላቸው ነገር እውነት መሆኑን ባልተረዱ እና ፍፁም ድብቅ በሆነባቸው ጊዜ እውነት ላይ ለመድረስ በሀሰተኛ ማስረጃ እና በሃሰተኛ ተከራካሪዎች ቅን ልቦና መጉደል ምክንያት እውነትን የያዙ ሰዎች ላይ ያልተገባ...
-
168166 criminal law-aggravated bodily injury-crime object
አንድ ከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ፈፅመሃል ተብሎ የተከሰሰ ተከሳሽ ድርጊቱን ለመፈጸም የተጠቀመበት መሳሪያ የሌለ መሆኑ በማስረጃዎች በተረጋገጠበት ሁኔታ በከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ጥፋተኛ ሊባል የማይገባ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ አንቀፅ 555 ፣556(1) Download
-
168198 contract law-presumption of payment-rent-interruption
የቤት ኪራይ እንዲከፈል መጠየቅ ካለበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ሁለት ዓመት ድረስ ካልተጠየቀ የቤት ኪራይ ክፍያ እንደተከፈለ ይቆጠራል የሚለዉ የሕግ ግምት፣ ሁለት ዓመቱ ሳይደርስ ባለገንዘቡ ገንዘቡ እንዲከፈለዉ ባለዕዳዉ ላይ ክስ አቅርቦ እንደሆነ እዳዉ እንደተከፈለ ይቆጠራል የሚለው የህግ ግምት ቀሪ ስለሚያደርገው ክሱ...
-
168556 property law-rural land law-expropriation-compensation
ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የእርሻ መሬቱ የተወሰደበት ሰው ካሳም ሆነ ትክ መሬት ባለማግኘቱ በአስተዳደር አካል መፍትሄ ሳይሰጠው ለፍርድ ቤት አቤቱታውን ሲያቀርብ ፍርድ ቤት ጉዳዩን አከራክሮ ዳኝነት ሊሰጥበት የሚገባዉ ስለመሆኑ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገመንግሥት አንቀጽ 37፤ከአዋጅ ቁ/455/97 አንቀጽ 3/1/ Download
-
169030 property law-rural land law-donation-Oromia
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህገ መንግስት ከታወጀ በኋላ ባለው የመሬት ስሪት መሰረት የፍ/ብ/ህ/ቁ/1065 መሬትን በሚመለከት ተፈፃሚ የሚሆነው ቀድሞ በስጦታ የተወሰደን ይዞታ በዓይነት ወደ ውርስ ይዞታ እንዲመለስ በማድረግ ሳይሆን የይዞታውን መጠን በልኬት በመለየት መጠኑ ከአጠቃላይ የውርስ ይዞታው ውስጥ ለስጦታ ተቀባዩ...
-
169077 contract law-rent-non performance-damage calculation
አንድ ውል እንደ ውሉ ባለመፈፀሙ ለደረሰ ጉዳት ኪሳራ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ተዋዋይ ወገን ሊከፍል የሚገባውን የኪሳራ መጠን ለመወሰን በግራ ቀኙ መካከል የተደረገው የውል ዓይነት፣የነበራቸውን ግንኙነት እንዲሁም ቀድሞ የሚታወቁ ሁኔታዎች ሁሉ ግምት ውስጥ ሊገቡ የሚገባቸው ስለመሆኑ አንድ የኪራይ ውል እንደ ውሉ...
-
169407 civil procedure-appeal-non appearance of parties
በይግባኝ ደረጃ ግራ ቀኝ ወገኖች ለክርክር በተቀጠረበት ቀን ባለመቅረባቸው ተዘግቶ የነበረ መዝገብ በይግባኝ ባዩ አመልካችነት ሲከፈት መልስ ሰጪው እንዲያውቀው ሳይደረግ በሌለበት ውሳኔ መስጠት እና መልስ ሰጪው በሌለበት የተሰጠው ውሳኔ እንዲነሳለት የሚያቀርበውን አቤቱታ በቂ ባልሆነ ምክንያት ውድቅ ማድረግ...
-
169522 civil procedure-evidence law-letter by administrative authority-weight of evidence
በፍርድ ቤት ከቀረበ ክርክር ጋር በተያያዘ ከአስተዳደር ክፍል የሚሰጥ መግለጫ እንደየአግባብነቱ ለፍርድ ቤቱ ከቀረቡት ሌሎች የሰው እና የሰነድ ማስረጃዎች ይዘት ጋር ተገናዝቦ የሚወሰድ እንጂ በራሱ የመጨረሻ ማስረጃ ስላለመሆኑ Download
-
169648 property law-rural land law-jurisdiction-Oromia
ከመሬት ይዞታ ጋር በተያያዘ ግጭትና አለመግባባት ሲኖር ጉዳዩ አስቀድሞ በቀበሌ አስተዳደር አማካይነት ወይም በተከራካሪ ወገኖች ምርጫ በስምምነት በሽማግሌዎች ታይቶ እንዲፈታ ማድረግ ለተከራካሪ ወገኖች የተፈቀደ አማራጭ እንጂ አስገዳጅ ስላለመሆኑ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 456/97 አንቀጽ 12፤በአሮሚያ...
-
169716 civil procedure-jurisdiction-administrative court
ከመደበኛ ፍ/ቤት ውጭ አንድን ጉዳይ የማየት የዳኝነት ስልጣን የተሰጠው አካል ጉዳዩን ማየት እንደማይቻል ገልጾ ከመለሰው ጉዳዩን የማየት ስልጣን ለሌላ አካል ተሰጥቷል የሚል ክርክር እስካልቀረበበት ድረስ መደበኛ ፍ/ቤቱ ይህን ጉዳይ ማየት አልችልም በሚል መመለስ የማይቻል ስለመሆኑ የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ...
-
169726 criminal law-mitigating of penalty-suspending penalty
በአንድ የወንጀል ጉዳይ ተከሳሽ የሆነ ሰው የቀድሞ የጥፋተኝነት ሪኮርድ ያልቀረበበት፣ ጥፋቱን አምኖ የተፀፀተና የቤተሰብ አስተዳዳሪ መሆኑ ሲታይ ቅጣትን በገደብ ለማቆም የተመለከቱትን ቅድመ ሁኔታዎች በአብዛኛው ያሟላ ቢሆንም የስር ፍ/ቤት የቅጣቱ መገደብ ላይ ባለማመኑ የቀረበለትን የገደብ ጥያቄ ውድቅ ሲያደርግ...
-
169729 tax law-custom law-contraband-whistleblower
በጉምሩክ አዋጅ እና መመሪያ መሰረት በመጋዘን ገብተው ሊወጡ ያሉ ዕቃዎች ዉስጥ የኮንትሮባንድ ዕቃ መኖሩን ጠቁሞ በማስያዝ ምክንያት ለጠቋሚ ስለሚከፈለው የወሮታ ክፍያ አግባብነት የጉሙሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 56 እና 132 ፤የህገ ወጥ ዕቃዎች መረጃ አሰጣጥ፣ አያያዝ እና ወሮታ ክፍያን ለመወሰን...
-
169864 property law-land law-title deed-squatter
አንድ ባለይዞታ አንድን ይዞታ በስጦታ አግኝቶ ለረጅም ዓመታት ይዞ በሚመለከታቸዉ የመንግስት አካላት ዕዉቅና ሲጠቀምበት የነበረ መሆኑ ከተረጋገጠ በክልል ከተሞች ዉስጥ የተሟላ ሰነድ የሌላቸዉና ሰነድ አልባ ይዞታዎችን በማጣራት የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ/ካርታ ለመስጠት ተሻሽሎ በወጣ መመሪያ ቁጥር 8/2007 መሠረት...
-
169864 property law-land law-title deed-squatter
አንድ ባለይዞታ አንድን ይዞታ በስጦታ አግኝቶ ለረጅም ዓመታት ይዞ በሚመለከታቸዉ የመንግስት አካላት ዕዉቅና ሲጠቀምበት የነበረ መሆኑ ከተረጋገጠ በክልል ከተሞች ዉስጥ የተሟላ ሰነድ የሌላቸዉና ሰነድ አልባ ይዞታዎችን በማጣራት የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ/ካርታ ለመስጠት ተሻሽሎ በወጣ መመሪያ ቁጥር 8/2007 መሠረት...
-
171403 criminal law-suspension of penalty-conditions for suspension
ቅጣት ሊገደብ የሚችለው ጥፋተኛ የተባለን ሰው ለጥፋቱ መነሻ የሆኑትን ምክንያቶችን በጠቅላላው በመመልከት፤ የወንጀሉ ከባድነት/ the gravity of the crime/ በማየት፤ በጥፋተኛው ላይ የተወሰነውን ቅጣት ለጊዜው በገደብ እንዲታገድ በማድረግ የወንጀለኛውን ጠባይ ለማረምና ለማሻሻል እንዲሁም ወደ መደበኛ...
-
171521 criminal procedure-criminal charges-amendment of charge
አንድ ወንጀል ክስ እንዲሻሻል ትእዛዝ የሚሰጠዉ በክስ ማመልከቻ ፎርም ወይም በክሱ ማመልከቻ ላይ ስለወንጀሉ አስፈላጊ ዝርዝር ዉስጥ ስህተት ሲገኝ ወይም ሳይጠቀስ ሲቀርና ይህም መሰረታዊ ነገር ሆኖ ሲገኝ ስለመሆኑ በወንጀለኛ መቅጫ ስነ ስርዓት ህግ አንቀጽ 111፣112፣118 እና 119/1/ Download
-
171530 employment agency-surety-administrative law
በውጭ ሀገር ሥራና ሰራተኛ አገናኝነት ሥራ ዋስትና የሚሆን ገንዘብ በማስያዝ ከኢፌዴሪ ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ፈቃድ አውጥቶ የሚሰራ ኤጀንሲ የዋስትና ገንዘቡ ተመላሽ እንዲደረግለት ለማድረግ ኤጀንሲው ፈቃዱን መመለስ አለመመለሱ፤ አስቀድሞ የተሰጠው ፈቃድ ካልተመለሰ ፈቃድ ሳይመለስ የዋስትና ገንዘብ ሊመለስ የሚገባ ስለመሆን...
-
171943 criminal law-homicide-mitigation of penalty
አንድ ጉዳት የደረሰበት ሰው ጉዳት አድራሹ በህግ ቁጥጥር ሥር ውሎ በዋስ በመፈታቱ ላይ ቅሬታ ቢኖረው በህግ በተቀመጠው ሥነሥርዓት መጠየቅ እንጂ ለምን በዋስ ተፈታ፣እንደገና ጉዳት ያደርስብኛል በሚል ትንበያ፣እንዲሁም ፍትህ ተደክሟል በሚል በራሱ ፍትህን ለማስፈጸም ግድያ በፈፀመበት ሁኔታ የደረሰበት ጉዳት ወንጀል...
-
172784 family law-maintenance-child support
በልጅ ቀለብ አወሳሰን ጊዜ የከፋዩን የተጣራ የገቢ መጠን በማጣራት ተገቢ ነው የሚባለው የቀለብ ገንዘብ መጠን መወሰን የሚገባው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ህገ መንግስት በአንቀጽ 36(2)፣አዋጅ ቁጥር 213/1992 የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 113 Download
-
173416 civil procedure-preliminary objection-material jurisdiction
ፍ/ቤቶች ተከራካሪ ወገኖች በሚያቀርቡት ክስ ላይ ያቀረቡትን መቃወሚያ እና በክሱ መነሻነት የቀረበ የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ ካለ ራሱን ችሎ መፍትሔ ማግኘት ያለበት ክርክር ስለሆነ የተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ ላይ ተገቢውን ሀተታ በማስፈር አግባብነት ያለውን ትዕዛዝ ወይም ብይን መስጠት የሚገባቸው ስለመሆኑ በተከራካሪዎች ለዳኝነት በቀረበ ጉዳይ ላይ...
-
173628 family law-adoption-certificate of adoption
በፍርድ ቤት የጸደቀ የጉዲፈቻ ውል ስምምነት በወሳኝ ኩነት ምዝገባ ፅ/ቤት ተመዝግቦ የጉዲፈቻ ሰርተፍኬት ስለሚሰጥበት አግባብ አዋጅ ቁጥር 760/2004 አንቀፅ 70(2)፣ መመሪያ ቁጥር 7/2010 አንቀፅ 43(3) Download
-
173887 labor dispute-civil service-job evaluation and grade
የሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚ/ር አጥንቶ ስራ ላይ ባዋለው በነጥብ የስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ዘዴ/JEG/ የመንግስት ሰራተኞች ድልድል አፈጻጸም መመሪያ መሰረት ለአንድ የሥራ መደብ የሚያስፈልገው የትምህርት ዝግጅት በግልጽ ተቀምጦ እያለ ተጨማሪ የትምሕርት ዓይነትን አካቶ ሰራተኞችን ማወዳደር የድልድል...
-
173967 criminal law-criminal procedure-summon by newspaper-trial in absentia
አንድ ተከሳሽ በጋዜጣ ጥሪ ተደርጎለት ክስ የቀረበበት ስለመሆኑ አውቋል የሚል ግምት ሊወሰድ የሚገባው ሐገር አቀፍ ስርጭት ባለው ጋዜጣ ጥሪ የተደረገለት መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ እንጂ በአንድ ክልል ብቻ ተደራሽ በሆነ ጋዜጣ ብቻ ጥሪ መደረጉን መጥሪያ እንደደረሰው ማረጋገጫ አድርጎ በመውሰድ እና መጥሪያ ደርሶታል የሚል ግምት በመውሰድ...
-
175142 extracontractual liability-evidence law-expert testimony-strict liability-high voltage electricity
የአንድ ባለሙያ ማስረጃ በቀረበ ጊዜ በዋናነት የሚመረመረው የባለሙያው ገለልተኛነት እና ሙያዊ ብቃት ሲሆን ሁለቱን መስፈርቶች ካሟላ ማስረጃው የፍሬ ነገሩን መኖር ወይም አለመኖር ለማረጋገጥ ከፍተኛ ግምት የሚሠጠው (high probative value) ማስረጃ በመሆኑ ለባለሙያ ማስረጃ ውጤት ሳይሰጥ ውጤቱን አለመቀበል የማስረጃ ምዘና መርህ ስህተት...
-
177216 criminal law-suspension of penalty-child right-child right convention
አንድ ሰው በፈጸመው ወንጀል ምክንያት በማረሚያ ቤት በመሆኑ በሕፃናት ልጆቹ ላይ የሚደርሰውን ቁሳዊም ሆነ ኅሊናዊ ጫና ለማስቀረት ሲባል እንዲሁም ሕጻናቱ የወላጆቻቸውን እንክብካቤ እና ድጋፍ አግኝተው እንዲያድጉ ለማድረግ ሲባል፤ ፍ/ቤቶችም የሕጻናት ደኅንነት በቅድሚያ የማረጋገጥ ሕገመንግስታዊ ግዴታ ያለባቸው...
-
178664 property law-rural land law-incapacity-judicial interdiction
በአንድ የገጠር መሬት ሕግ ላይ የስነ አእምሮ ችግር ያለባቸው ሰዎች የመሬት ተጠቃሚነት መብት እንዲቀጥል ለማድረግ በሕጉ የተቀመጡትን መስፈርቶች የስነ አእምሮ ችግር ያለባቸውን ሰዎች ጥቅም ለመጠበቅ ሲባል በፍትሐብሔር ሕግ ላይ ስለፍርድ ክልከላ ከተደነገጉት ድንጋጌዎች ጋር አጣጥሞ በማየት በፍ/ቤት የተሰጠ የፍርድ...
-
179416 constitution-criminal procedure-trial in absentia
አንድ ተከሳሽ ጥፋተኛ ቢባል በቀላል እሥራት፤ ከ12 ዓመት በታች በሆነ ጽኑ እሥራት ወይም ከአሥራ ሁለት ዓመት በላይ በሆነ ጽኑ እሥራት ሊቀጣ የሚችል በመሆኑ ተመራጭ የሚሆነው የፍርድ ሂደት ተከሳሹ በተከሰሰበት ድንጋጌ የተቀመጠው ከፍተኛ ቅጣት ሊቀጣ ይችላል ብሎ ከወዲሁ በማሰብ ጉዳዩን በሌለበት እንዲታይ ማድረግ...
-
179827 property law-rural land law-period of limitation-Amhara
አንድ ሰው የገጠር መሬት በሕጋዊ መንገድ የያዘ ስለመሆኑ እስካልተረጋገጠ ጊዜ ድረስ መሬቱን የያዘው በሕገወጥ መንገድ መሆኑ ግምት የሚወሰድበት በመሆኑ የይርጋ መቃወሚያን በስነ-ስርዓት መቃወሚያነት ሊያነሳ የማይችል ስለመሆኑ የአማራ ክልል የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 252/2009 አንቀጽ...
-
181958 criminal law-tax law-fraud-accused's criminal participation
ከተገኘ ገቢ የሚከፈል ግብርንና የተሰበሰበን ተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ደረሰኞች ሐሰተኛ መሆናቸው ብቻ አንድን ተከሳሽ ጥፋተኛ ሊያስብለው የማይችልና ሐሰተኛ ደረሰኝ ናቸው የተባሉት ደረሰኞች አፈጣጠርና ለገቢ ሰብሣቢው መስሪያቤት አቀራረብ ሂደት ላይ የተከሳሹን ድርሻና በሕግ የተጣለበት ግዴታ ከወንጀል ህግ መሰረታዊ መርህና የወንጀል ማስረጃ...
-
182050 criminal procedure-corruption-bail
በሙስና ወንጀሎች አዋጅ መሰረት በተመሰረት ክስ ተከሳሹ እንዲከላከል ብይን ተሰጥቶ ይህ ብይን የተሰጠበት ድንጋጌ አማራጭ ቅጣትን ያስቀመጠ ሆኖ በተሻሻለው የፀረ-ሙስና ልዩ የስነ ስርአትና የማስረጃ ህግ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3/1 ሁለተኛ ሀሳብ ላይ ከአራት አመት በላይ በሚል የተደነገገውን...
-
182266 criminal procedure-Bail-denial of bail
የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ አንቀፅ 63 እና 67 በተከሳሾች ላይ ስላላቸው ተፈጻሚነት Download
-
188419 banking law-transfer of money-payment to wrong person
አንድ ባንክ ለደንበኛው ክፍያ የፈጸመዉ በዋናነት ተከፋዩ ሰዉ ብቻ ያዉቀዋል ተብሎ የሚገመተዉን ፍሬነገር ማለትም ገንዘቡን የላከዉ ሰዉ ማንነት፤የተላከዉ ገንዘብ መጠን፤የሚስጥር ቁጥር እና የተላከለት ሰዉ ስም እና ተከፋዩ ሰዉ የሰጠዉ መረጃ ተዛማጅና ትክክል መሆናቸዉ በተለመደዉ አሰራር መሰረት በማረጋገጥ እስከሆነ...
-
189201 family law-international adoption-child right-diaspora right
የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የዉጭ ዜጎች የሀገሪቷን ባህል፣ቋንቋ፣እሴት እንደማያዉቁ የዉጭ ሀገር ጉዲፈቻ አድራጊዎች በጉዲፈቻ የሚወስዱትን ኢትዮጵያዊ ሕፃን የሀገሩን ባህል፣ወግ ፣ልማድና በማህብረሰቡ እሴት ታንፆ እንዳያድግ ተፅዕኖ በማድረግ፣ፍቅር በመንፈግ ለስነ-ልቦናዊና ማሕበራዊ ችግር ያጋልጧቸዋል ብሎ በማሰብ...