169716 civil procedure-jurisdiction-administrative court

ከመደበኛ ፍ/ቤት ውጭ አንድን ጉዳይ የማየት የዳኝነት ስልጣን የተሰጠው አካል ጉዳዩን ማየት እንደማይቻል ገልጾ ከመለሰው ጉዳዩን የማየት ስልጣን ለሌላ አካል ተሰጥቷል የሚል ክርክር እስካልቀረበበት ድረስ መደበኛ ፍ/ቤቱ ይህን ጉዳይ ማየት አልችልም በሚል መመለስ የማይቻል ስለመሆኑ

የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በኤጀንሲው የሚታይ ጉዳይ አይደለም በሚል አረጋግጦ የመለሰው ጉዳይ በስልጣኑ ላይ ሌላ ክርክር እስካልቀረበበት ድረሰ ፍ/ቤቶች ተቀብለው ማስተናገድ ያለባቸው ስለመሆኑ 

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህገ መንግስት አንቀፅ 37፣78(2) እና 79(1) 

download