158527 property law-urban land-lease-administrative law

የሊዝ ዉል እንዲቋረጥ የተሰጠ አስተዳደራዊ ዉሳኔ ባልተሻረበት ሁኔታ በሊዝ ዉል የተያዘ መሬት ለማስለቀቅ የመሬት አስተዳደር አካል መሬቱን ለመረከብ እንዲቻለው የሚሰጠው ማስጠንቀቂያ የሁከት ተግባር ነዉ ሊባል የማይቻል ስለመሆኑ
በፍ/ብ/ህግ አንቀጽ 1149/3/፤የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ አዋጅ ቁ/721/04 አንቀጽ 25

Download