173887 labor dispute-civil service-job evaluation and grade

የሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚ/ር አጥንቶ ስራ ላይ ባዋለው በነጥብ የስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ዘዴ/JEG/ የመንግስት ሰራተኞች ድልድል አፈጻጸም መመሪያ መሰረት ለአንድ የሥራ መደብ የሚያስፈልገው የትምህርት ዝግጅት በግልጽ ተቀምጦ እያለ ተጨማሪ የትምሕርት ዓይነትን አካቶ ሰራተኞችን ማወዳደር የድልድል መመሪያውን የሚጥስ ስለመሆኑ 

Download