165616 civil procedure-appeal-plurality of appellant-consolidation of suits

አንድን ክርክር በመጀመሪያ ደረጃ ሲሰማ በነበረበት ፍርድ ቤት በከሳሽነትም ሆነ ተከሳሽነት ቁጥራቸው ከአንድ በላይ የሆኑ ተከራካሪዎች በቀረቡበት መዝገብ ላይ በሚሰጥ ውሳኔ ላይ እያንዳንዱ ተከራካሪ ወገን በተናጠል ይግባኝ ያቀረበ እንደሆነ በአንድ በይግባኝም ሆነ በሰበር ችሎት በቀረበ ጉዳይ ላይ በመዝገቡ ላይ ያልቀረቡት ቀድሞ የክርክሩ አካል የነበሩት አካላት በሌላ መዝገብ ላይ ቀርበው ከሆነ ተገቢ ማጣራት እና ክትትል ተደርጎ መዝገቦቹ ተጣምረው እንዲታዩ ማድረግ የሚገባ ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁጥር 331 

Download here