Criminal procedure
Constitution
Human rights
Rights of persons accused
Summon of accused person
Right to full access to evidence
FDRE constitution art. 20(4)
Criminal procedure code art. 199(a), 123, 202(3)
አንድ በወንጀል የተከሰሰ ተከሳሽ መጥሪያ ባስመዘገበው የመኖሪያ አድራሻ እንደደረሰው ሳይደረግ ወይም በዚሁ አድራሻ ተፈልጎ ሊገኝ አለመቻሉ ሳይረጋገጥ መጥሪያ በጋዜጣ እንዲወጣ አድርጎ ጉዳዩን በሌለበት ማየት የስነ ስርዓት ህጉን ያልተከተለ ስለመሆኑ፣
በወንጀል ጉዳይ የተከሰሱ ሰዎች የቀረበባቸውን ማንኛውም ማስረጃ የመመልከት፣ የቀረበባቸውን ምስክሮች የመለየት፣ ለመከላከል የሚያስችላቸውን ማስረጃ የማቅረብ ወይም የማስቀረብ እንዲሁም ምስክሮቻቸው ቀርበው እንዲሰሙላቸው የመጠየቅ መብት ያላቸው ስለመሆኑ፣
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገመንግስት አንቀፅ 20/4/
የወ/መ/ሥ/ሥነሥርዓት አንቀፅ 199 /ሀ/ ፣ 123፣202/3/፣