Criminal law
Criminal procedure
Fraudulent misrepresentation
Constituent elements of a crime
Sufficient and convincing evidence
New criminal code art. 23(4), 32, 40, 57, 692(1)
Criminal procedure code art. 141, 142, 149
በወንጀለኛ ህግ አንቀፅ 692(1) መሰረት የማታለል ተግባር ተፈፅሟል ለማለት መሟላት ስላለባቸው ሁኔታዎች
አንድ ሰው ለወንጀል ድርጊት ኃላፊ ተብሎ ቅጣት ሊወሰንበት የሚገባው ወንጀሉ መሰራቱ ወይም መፈፀሙና ተሰራ ወይም ተፈፀመ የተባለው ወንጀል ደግሞ በተከሳሹ መፈፀሙ በበቂና በአሳማኝ ሁኔታ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ
የወንጀል ህግ አንቀፅ 23(4)፣32፣40፣57 እና 58(1)
የወ/መ/ሥ/ሥ/ቁ/. 141፣142 እና 149