Criminal law
Criminal conspiracy
Aggravating circumstances
Revised sentencing guideline
New criminal code art. 38(1) and 84(1)d
አንድ ሰው የወንጀል ድርጊቱን የፈፀመው ከሌላ ሰው ስምምነት በማድረግ ከሆነ እንደማክበጃ የሚወሰድ ስለመሆኑ
የተሻሻለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ.2/2006 ከመውጣቱ በፊት በተፈፀመ ወንጀል ቅጣትን ለመወሰን ለተከሳሹ የሚጠቅመውን የቅጣት መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ የሚገባ ስለመሆኑ
ወ.ሕ/ቁ. 38(1) እና 84(1)(መ)