Custom Duties law
Constitution
Criminal law
Retro-activity of law
Custom duties proclamation no. 22(2)
New criminal code art 6
FDRE constitution art. 22(2)
አንድ ተከሻሽ የጉሙሩክ አዋጅን በመተላለፍ በፈፀመው ድርጊት ጥፋቱ የመጨረሻ ውሳኔ አስከላገኘ ድረስ ሥራ ላይ ከነበረው የጉሙሩክ አዋጅ ይልቅ አዲሱ የጉሙሩክ አዋጅ ለተከሳሽ ቅጣትን የሚያቀል በሚሆን ጊዜ ፍርድ ቤቱ ለተከሳሹ የተሻለው ህግ ተፈፃሚ እንዲሆን ማድረግ ያለበት ስለመሆኑ
የኢፌድሬ ህገመንግስት አንቀጽ 22 /2/ ፣የወ/ህ/ቁ/ 6
የጉሙሩክ አዋጅ ቁጥር 622/2001፣ አዲሱ የጉሙሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2007