← Back to Search
114043 criminal law/ custom violation/ standard of proof
- Details
- Hits: 2725
በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ መሰረት የጉምሩክ ቁጥጥርን አሰናክለሃል ተብሎ ሊጠየቅ የሚችለው ድርጊቱ ሆነ ተብሎ መፈፀሙን አቃቢ ህግ በበቂ ሁኔታ ሲያስረዳ ስለመሆኑ
የጉሙሩክ አዋጅ ቁ. 859/2006 አንቀፅ 166