አንድን ጉዳይ በግልግል እንዲያይ የተቀመጠን የግልግል ዳኛ ከተከራካሪ ወገኖች በአንዱ እንዲነሳ ጥያቄ ሲቀርብ ዳኛው ገለልተኛ ወይም ነፃ ላይሆን የሚችልበት ግምት ለመውሰድ የሚያስችል ወይም ጥርጣሬን የሚፈጥር አከባቢያዊ ምክንያት መኖሩ ብቻ በቂ ሥለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ. 3340(2)፣3342
Download Cassation Decision