ጥብቅና ፈቃድ ከተሰረዘ በኋላ የጥብቅና ስራ እሰራለሁ ብሎ ገንዘብ መቀበል የማታለል ወንጀል ስለመሆኑ የ1949 ወንጀለኛ መቅጫ ህግ ቁ.656(ሀ) እና (ለ)
Cassation 12025
Criminal procedure
constitution
Trying accused person in his absence
የህግ ሰውነት ያለው የንግድ ድርጅት በህግ በግልፅ በተደነገገ ጊዜ በዋና ወንጀል አድራጊነት ፣በአነሳሽነት ወይም በአባሪነት ወንጀል ሊቀጣ የሚችል መሆኑ ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ድርጅቶች ህጉ በወንጀል የሚጠየቁ እንደሆነ በልዩ ሁኔታና በግልፅ ባልደነገገባቸው ወንጀሎች የወንጀል ተጠያቂነት እንደማይኖርባቸው በወንጀል ህጉ የተደነገገ ስለመሆኑ፡-
100860 Criminal procedure Constitution Human right Right of persons accused Criminal procedure Constitution Human right... 101056 Criminal procedure Cassation procedure Criminal procedure Cassation procedure Criminal procedure code art. 196(1)... 103775 Criminal law Sentencing Sentencing guideline Criminal law Sentencing Sentencing guideline... 104220 Criminal procedure Constitution Human rights Rights of persons accused Summon of accused person Right to full access to evidence Criminal procedure Constitution Human rights... 104923 Criminal law Criminal procedure Fraudulent misrepresentation Constituent elements of a crime Sufficient and convincing evidence Criminal law Criminal procedure Fraudulent misrepresentation... 105289 Criminal law Criminal conspiracy Aggravating circumstances Revised sentencing guideline Criminal law Criminal conspiracy Aggravating circumstances... 105406 Criminal law Concurrent (successive) crime Period of limitation Criminal law Concurrent (successive) crime Period of limitation... 107219 Criminal law Aggravating circumstances Criminal law Aggravating circumstances ... 110969 Criminal procedure Bail Appeal by prosecutor Criminal procedure Bail Appeal by prosecutor... 111006 Criminal law Sentencing guideline Admission of guilt Extenuating circumstance Criminal law Sentencing guideline Admission of guilt... 111742 Criminal procedure Plea of guilt Cautionary Procedure to followed by court in case of plea of guilt Criminal procedure Plea of guilt Cautionary Procedure to followed by court in case of plea of... 112032 Custom Duties law Constitution Criminal law Retro-activity of law Custom Duties law Constitution Criminal law... 89676 criminal law/ evidence law/ fundamental principle of evidence law የማስረጃምዘና መሰረታዊ መርሆችን መሰረት ያላደረገ ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ስለመሆኑ 92296 criminal law/ concurrent offences/ aggravating punishment/ የወንጀል አድራጊው በአንድ ድርጊት ከአንድ ጊዜ በላይ አደራርቦ የህግ ድንጋጌዎችን የጣሠ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ የአካባቢ ሁኔታዎችን ሲመረምር በተለይም ወንጀለኛው አስቦና አቅዶ ህግ መጣሱን ወይም ግልጽ የሆነ መጥፎፀባይ ማሣየቱን ባመነ ጊዜ ቅጣቱን አክብዶ መወሠን ሥለመቻሉ፣ ተደራራቢ ወንጀሎች ተፈጽመው በተገኙ ጊዜ ፍርድ ቤቶች የድምር ውጤት የቅጣት አወሣሠን... 92826 criminal law/ corruption/ breach of official duty የወንጀል ህጉ አንቀጽ 420 ድንጋጌ ተፈፃሚነት የሚኖረው የመወሰን ስልጣን በሌላቸው እና የሙያ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት ያለባቸው በመንግስት ስራ ተመድበው ባሉበት ሁኔታ በመንግስት ንብረት ላይ የሥራ ኃላፊነት ወይም ግዴታቸውን ባልተወጡት ላይ ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/አንቀጽ 420/1/ 93234 criminal procedure/ amendment of charges/ interlocutory appeal በወንጀል ክስ ክርክር የክስ ይሻሻል ጥያቄ ቀርቦ ጥያቄው ውድቅ ከተደረገ ጥያቄው ውድቅ የተደረገበት ትእዛዝ በድጋሚ ለክርክር ሊቀርብ የሚችልበት ዕድል የሌለ በመሆኑና ትእዛዙ የመጨረሻ እንጂ ጊዜያዊ አገልግሎት እንዳለው ተቆጥሮ በስረ ነገሩ ከሚሰጠው ፍርድ ጋር ተጠቃሎ ይግባኝ የሚባልበት ነው ሊባል የሚችል ስላለመሆኑና በተሠጠው ትእዛዝ ላይ በስረ ነገሩ ከሚሰጠው ፍርድ በፊት ይግባኝ ሊቀርብበት የሚችል ስለመሆኑ፡- 95440 criminal law/ retroactive law/ sentencing guideline አንድ በወንጀል የተከሰሰ ሰው ወንጀል የሰራው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ከመውጣቱ በፊት ሲሆንና ቅጣቱ በሚወሰንበት ጊዜ ወንጀሉን በፈፀመበት ጊዜ ከነበረው የቅጣት አወሳሰን ማንዋል ይልቅ አዲሱ የቅጣት አወሳሰን ማንዋል(መመሪያ) ቅጣቱን የሚያቀልለት ሲሆን ተፈፃሚ መደረግ የሚገባው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ስለመሆኑ፡- የወ/ሕ/ቁ. አንቀፅ 88(4)፣6 ... 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Page 1 of 14
Constitution
Human right
Cassation procedure
Criminal procedure code art. 196(1)
Criminal law
Sentencing
Sentencing guideline
Human rights
Fraudulent misrepresentation
Criminal conspiracy
Aggravating circumstances
Concurrent (successive) crime
Period of limitation
Bail
Appeal by prosecutor
Admission of guilt
Plea of guilt
Cautionary Procedure to followed by court in case of plea of
Custom Duties law
የማስረጃምዘና መሰረታዊ መርሆችን መሰረት ያላደረገ ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ስለመሆኑ
የወንጀል አድራጊው በአንድ ድርጊት ከአንድ ጊዜ በላይ አደራርቦ የህግ ድንጋጌዎችን የጣሠ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ የአካባቢ ሁኔታዎችን ሲመረምር በተለይም ወንጀለኛው አስቦና አቅዶ ህግ መጣሱን ወይም ግልጽ የሆነ መጥፎፀባይ ማሣየቱን ባመነ ጊዜ ቅጣቱን አክብዶ መወሠን ሥለመቻሉ፣
ተደራራቢ ወንጀሎች ተፈጽመው በተገኙ ጊዜ ፍርድ ቤቶች የድምር ውጤት የቅጣት አወሣሠን
የወንጀል ህጉ አንቀጽ 420 ድንጋጌ ተፈፃሚነት የሚኖረው የመወሰን ስልጣን በሌላቸው እና የሙያ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት ያለባቸው በመንግስት ስራ ተመድበው ባሉበት ሁኔታ በመንግስት ንብረት ላይ የሥራ ኃላፊነት ወይም ግዴታቸውን ባልተወጡት ላይ ስለመሆኑ፣
የወ/ህ/አንቀጽ 420/1/
በወንጀል ክስ ክርክር የክስ ይሻሻል ጥያቄ ቀርቦ ጥያቄው ውድቅ ከተደረገ ጥያቄው ውድቅ የተደረገበት ትእዛዝ በድጋሚ ለክርክር ሊቀርብ የሚችልበት ዕድል የሌለ በመሆኑና ትእዛዙ የመጨረሻ እንጂ ጊዜያዊ አገልግሎት እንዳለው ተቆጥሮ በስረ ነገሩ ከሚሰጠው ፍርድ ጋር ተጠቃሎ ይግባኝ የሚባልበት ነው ሊባል የሚችል ስላለመሆኑና በተሠጠው ትእዛዝ ላይ በስረ ነገሩ ከሚሰጠው ፍርድ በፊት ይግባኝ ሊቀርብበት የሚችል ስለመሆኑ፡-
95440 criminal law/ retroactive law/ sentencing guideline አንድ በወንጀል የተከሰሰ ሰው ወንጀል የሰራው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ከመውጣቱ በፊት ሲሆንና ቅጣቱ በሚወሰንበት ጊዜ ወንጀሉን በፈፀመበት ጊዜ ከነበረው የቅጣት አወሳሰን ማንዋል ይልቅ አዲሱ የቅጣት አወሳሰን ማንዋል(መመሪያ) ቅጣቱን የሚያቀልለት ሲሆን ተፈፃሚ መደረግ የሚገባው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ስለመሆኑ፡- የወ/ሕ/ቁ. አንቀፅ 88(4)፣6 ... 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Page 1 of 14
አንድ በወንጀል የተከሰሰ ሰው ወንጀል የሰራው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ከመውጣቱ በፊት ሲሆንና ቅጣቱ በሚወሰንበት ጊዜ ወንጀሉን በፈፀመበት ጊዜ ከነበረው የቅጣት አወሳሰን ማንዋል ይልቅ አዲሱ የቅጣት አወሳሰን ማንዋል(መመሪያ) ቅጣቱን የሚያቀልለት ሲሆን ተፈፃሚ መደረግ የሚገባው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ስለመሆኑ፡-
የወ/ሕ/ቁ. አንቀፅ 88(4)፣6
...
Page 1 of 14