አ ንድ ሠራተኛ መደበኛ የጡረታ ዕድሜው ደርሶ የመብቱ
ተጠቃሚ መሆኑ በተረጋገጠበት አግባብ ለጡረታ መብት
ላልተያዘለት ጊዜ የሥራ ስንብት ካሳ ሊከፈለኝ ይገባል በማለት የሚያቀርበው ጥያቄ የህግ መሰረት የሌለው
ስለመሆኑ፡-
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 377/96
አንቀጽ 39፤ 43 (4)ፈ
አዋጅ ቁጥር 494/98 አንቀጽ 2/2/ሰ/ እና /ሸ/፤
Download Cassation Decision