አንድ የባንክ ሠራተኛ በሥራው አጋጣሚ ያገኘውን የደንበኛ ገንዘብ ከህግ ውጭ ቀንሶ በማስተላለፍና በማውጣት መውሰዱ በተረጋገጠበት ሁኔታ ሰራተኛው የወሰደውን ገንዘብ ዋሶቹ ከእርሱ ጋር በአንድነትና በነጠላ ገንዘቡን የመክፈል ኃላፊነት ያለባቸው ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ 1920፣1922 እና 1933
Download here