አንድ ሰው የገጠር መሬት በሕጋዊ መንገድ የያዘ ስለመሆኑ እስካልተረጋገጠ ጊዜ ድረስ መሬቱን የያዘው በሕገወጥ መንገድ መሆኑ ግምት የሚወሰድበት በመሆኑ የይርጋ መቃወሚያን በስነ-ስርዓት መቃወሚያነት ሊያነሳ የማይችል ስለመሆኑ የአማራ ክልል የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 252/2009 አንቀጽ 55 እና 2/39
Download