- Hits: 4
197994 Insurance-own damage insurance
በኢንሹራንስ ውል ፓሊሲ ላይ የተመለከተው አደጋ ደርሶ ከሚከፈለው ካሳ ወይም ጉዳቱን በማስጠገን ከሚወጣው ወጪ ላይ ኢንሹራንስ ገቢው በውሉ በተወሰነው ልክ የራስ ኪሳራ/Own Damage (የአደጋ መነሻ ወይም Excess) ኢንሹራንስ ሰጪው ቀንሶ እንዲያስቀር የሚደረግ ስምምነት ህጋዊ ውጤት ሊሰጠው የሚገባ ስለመሆኑ
የንግድ ህግ አንቀጽ 663/2፣ 654/1 እና 658፣ 678 አና የፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 1731/1