- Hits: 4
193115 civil procedure-execution of judgment-auction of shares-defective auction
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 435 በጠባቡ መተርጎም ስላለበት በአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ መገለጽ የሚገባዉ ነገር ባለመገለጹ ወይም የሽያጩ ሥነ ሥርዓት በትክክል ባለመፈጸሙ ምክንያት በተፈጠረ ጉድለት ሐራጁ ሊፈርስ የሚችልበትን ልዩ ሁኔታ ድንጋጌዉ ባለማመላከቱ ጉዳት የደረሰበት ማንኛዉም ሰዉ የሐራጅ ሽያጩ ሳይፈርስ ለጉዳቱ አላፊ በሆነዉ ሰዉ ላይ ክስ አቅርቦ ተገቢውን ካሳ የሚካስ ስለመሆኑ