- Hits: 4
161448 criminal law-bounced check-check as guarantee-evidence-witness
በወንጀል ህግ አንቀጽ 693(1) መሰረት የሚያዝበት በቂ ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት ወንጀል የተከሰሰ ቼክ አውጪ ቼኩን ለመመንዘር ሳይሆን በግለሰቦች መካከል በነበረው የንግድ ግንኙነት መነሻነት ለመተማመኛ የሰጠ በመሆኑ ከወንጀል ኃላፊነት ነፃ ሊወጣ የሚችለው ቼኩን ለዋስትና ወይም ለመያዥያነት የሰጠ ለመሆኑ እና የዋስትና ወይም የመያዥያ ውሉም በንግድ ህግ እና በፍትሐ ብሔር ህግ በተመለከተው መመዘኛ መሰረት ስለመፈፀሙ በማስረዳት ከመሆኑ በቀር በሰው ምስክር የሚሰጥ ማረጋገጫ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ
የንግድ ህግ አንቀፅ 952 እና የፍ/ብ/ህ/ቁጥር 2864-2866
(በፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሰረት
በፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቀደም ሲል በሰ/መ/ቁ. 67947 ተሰጥቶ የነበረው የህግ ትርጉም ተሻሽሏል)