- Hits: 4
219611 labor law-collective agreement-alternative dispute resolution mechanism-period of limitation
የአሰሪና ሰራተኛ ሕግ ያስቀመጠው አስገዳጅ የክርክር መፍቻ መንገድ ሳይጣስ በሕጉ ከተጠቀሱት ዘዴዎች በተሻለ ሁኔታ የጊዜ፣ የሰው እና የገንዘብ ሀብት የሚቆጥብ እና በአሰሪና ሰራተኛ መካክል የሚከሰት አለመግባባት ፍትሀዊ በሆነ አኳኋን የሚፈታበትን ዘዴ ወይም የስራ ክርክር እልባት የሚያገኝበትን ስርዓት በኀብረት ስምምነት መዘርጋትን ህጉ የማይከለክል ስለመሆኑ
አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 136፣142፣144 እና 145
ለስራ ክርክር ችሎት ክስ ማቅረብ የሚቻለው በኀብረት ስምምነት በተመለከተው መሰረት ቅሬታ ለቅሬታ ሰሚ አካል ከቀረበ በኋላ በሆነ ጊዜ የይርጋ ጊዜ መቆጠር ያለበት ቅሬታ ሰሚ አካል ውሳኔ ከሰጠበት ቀን ቀጥሎ ካለው ቀን ጀምሮ ስለመሆኑ
አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 164/1