ተከራካሪ ወገኖች በፍርድ ቤት የሚከራከሩበትን ጉዳይ በእርቅ መጨረስ የሚችሉና የእርቅ ውሉን ጉዳዩን ለሚያየው ፍርድ ቤት አቅርበው ማፀደቅ እንደሚችሉ ፍርድ ቤት ቀርቦ የፀደቀ የእርቅ ውል ሥምምነት በፍርድ ቤት የተሰጠ ውሳኔ ያህል አስገዳጅነትና ተፈፃሚነት ያለው ከመሆኑ ባሻገር በዚህ እርቅ ውል ተካፋይ ያልሆነ መብቴ ተነክቷል የሚል ወገን የፍርድ መቃወሚያ ሊያቀርብ የሚችል ሥለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.276፣277(1) እና 358