115963 civil procedure/ evidence law/ expert testimony/ weighing evidence

በክርክር ሂደት ላይ ፤ የቀረቡት የባለሙያ አሰተያየቶች ተቃራኒ ይዘት ካላቸው ፤ ግልፅ መሰፈረት እና ምክንያት በሌለበት አንደኛውን ተቀብሎ ሌላውን ውድቅ ማደረግ ተገቢ ሰላለመሆኑ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 250 እና 136(1)

Download Cassation Decision