117907 civil procedure/ execution of judgment

አንድ ጠበቃ በገባው ውል መሰረት እስከ መጨረሻው ድረስ ጉዳዩን ከተከታተለና ከሙያው አንጻር እውቀትና ጥረቱን ተጠቅሞ አገልግሎት ከሰጠ የተፈለገው ውጤት ባለመምጣቱ ብቻ የተሟላ አገልግሎት አልሰጠም ሊሰኝ የማይችል ስለመሆኑ እና በውሉ መሰረት የተስማሙበትን የጥብቅና አገልግሎት ክፍያ ቀሪ ሊያደርገው የማይችል ስለመሆኑ

Download Cassation Decision