128746 civil procedure/ evidence law/ expert testimony/ audit report

የ ኦዲት ሪፖርት የሚያሻማና ግልጽነት የሌለው በሆነበትና በሪፖርቱ የቀረበውን ሀሳብ ይዘት እንዲያስረዱ ሪፖርቱን ያዘጋጁ የሂሳብ ባለሙያዎች ቀርበው እንዲያስረዱ ባልተደረገበት ሁኔታ ፍርድ ቤቶች የኦዲት ሪፖርቱን ራሳቸው በተረዱት አግባብ ተርጉመው የሚሰጡት ውሳኔ ስነ ስርዓታዊ ነው ሊባል የማይችል ስለመሆኑ የፍትሐብሔር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 133 (3)

Download Cassation Decision