ለ አንድ ሠራተኛ ማስጠንቀቂያ መፃፍ ብቻውን “የስራ መሪ” የማያስብልና ጉዳዩ በስራ ክርክር ችሎት ሊታይ አይችልም የሚባልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፡- አሠሪና ሠራተኛ አዋጅ ቁ. 377/96 3/2/ /ሐ/ ስ እና ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 494/98 አንቀጽ 2/1/ /ሐ/