38811 labor dispute/ termination of contract of employment/ elimination of job title Labor dispute Termination of Contract of Employment volume 8 Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions Download Cassation Decision በድርጅት ውስጥ በተደረገ የመዋቅር ማሻሻያ የሥራ መደብ የተሰረዘ እንደሆነ የሥራ መደብ የተሰረዘበትን ሠራተኛ በማስጠንቀቂያ ለማሰናበት የሚቻልበት አግባብ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 28(1)(መ)