ልዩ ዕውቀትና ክህሎትን መሰረት በማድረግ አንድ ጉዳይ ተመርምሮ የተሰጠ የሙያ አስተያየት ሊስተባበል የሚችለው በጉዳዩ ላይ የተሻለ የሙያ እውቀትና ክህሎት ባለው ባለሙያ ጉዳዩን መርምሮ በሚሰጠው አስተያየት ስለመሆኑ አንድን ሰው ለማጓጓዝ ውል የተዋዋለ ሰው በጉዞ ወቅት በተጓዡ ላይ ለደረሰ ጉዳት ሊከፍል የሚገባው የካሣ መጠን ከብር 40,000 መብለጥ የሌለበት ስለመሆኑ የጉዳት ካሣ መጠኑ ከብር 40,000 ሊበልጥ የሚችለው በንግድ ህግ ቁ. 599 የተመለከተው መስፈርት መሟላቱ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 136/1/ የንግድ ህግ ቁ. 597/1/