55162 civil procedure/ jurisdiction/trade practice/ trade commission

የንግድ አሰራር አጣሪ ኮሚሽን ያልተገባ የንግድ ውድድርን በሚመለከት የሚነሳውን ክርክር የመዳኘት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ ከንግድ ምልክት ጋር በተያያዘ አንድ ድርጊት ያልተገባ የንግድ ውድድር ነው ሊባል የሚችልበት አግባብ አዋጅ ቁ. 329/95 አንቀጽ 10/2/ /ሀ/, 11, 15 አዋጅ ቁ. 501/98 የንግድ ህግ ቁ. 133

Download Cassation Decision