በወንጀል ጉዳይ ተከሳሽ በሌለበት ፍርድ የተሰጠ እንደሆነ ፍርድ የተሰጠበት ተከሳሽ የሚያቀርበው የይግባኝ አቤቱታ ተቀባይነት ሊያገኝ የሚችልበት አግባብ በይግባኝ ደረጃ ክስ የቀረበበት ተከሳሽ ጉዳዩ በሌለበት ታይቶ የተሰጠ የጥፋተኝነት ፍርድ እንደመጨረሻ ውሣኔ ተቆጥሮ በሰበር እንዲታረም ለማድረግ የማይቻል ስለመሆኑ የወ/መ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ. 193/2/, 197-202, 160, 164, 163, 195/2/ /ሀ/ የወንጀል ህግ ቁ. 522, 526 አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 9, 10 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80/3/