አንድን ሥራ ለሥራ ተቋራጭ የሰጠ የመንግስት መ/ቤት በራሱ ጥፋት ጉዳት አድርሶ ከሆነ ወይም የሥራ ተቋራጩን ሥራ መደበኛ አፈፃፀም ከባድ ያደረገበት እንደሆነ ለሥራ ተቋራጩ ኪሣራ የመክፈል ኅላፊነት የሚኖርበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3259
← Back to Search
61110 contract law/ construction contract/ government contract/ breach of contract/ damage
- Details
- Hits: 2800